
March 14, 2023
ሂጅራ ባንክ ለሐጅና ዑምራ ተጓዦች “ሐረመይን” የተሰኘ ልዩ የቁጠባ አገልግሎት አስጀመረ
ሂጅራ ባንክ ለሐጅና ዑምራ ተጓዦች “ሐረመይን” የተሰኘ ልዩ የቁጠባ አገልግሎት አስጀመረ ሂጅራ ባንክ ለሐጅና ዑምራ ተጓዦች “ሐረመይን” የተሰኘ ልዩ የቁጠባ አገልግሎት አስጀመረ:: 50% የብድር አቅርቦት ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ፡፡ ለማህበረሰቡ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት በመስጠት ግንባር ቀደም በመሆን እየሰራ የሚገኘው ሂጅራ ባንክ ሐረመይን የተባለ አዲስ የቁጠባ ሂሳብ በዛሬው ዕለት መጋቢት 03 ቀን 2015 ለሙስሊሙ ማህበረሰብ በማቅረብ […]

February 2, 2023
ሂጅራ ባንክ ከገቢዎች ሚኒስቴር እና ከኢንፎርሜሽን..
ሂጅራ ባንክ ከገቢዎች ሚኒስቴር እና ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር የታክስ ክፍያን በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ለማሰባሰብ ጥር 15 ቀን 2015 የሶስዮሽ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ሂጅራ ባንክ ከገቢዎች ሚኒስቴር እና ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር የታክስ ክፍያን በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ለማሰባሰብ ጥር 15 ቀን 2015 የሶስዮሽ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ Baankiin Hijraa Ministeera Galiiwwanii fi Dhaabbata Bulchiinsa Tikaa fi Nageenya Odeeffannoo […]

February 2, 2023
ሂጅራ ባንክ ኢንተርኔት ባንኪንግ በመጠቀም የተቀላጠፈ አገልግሎት ያግኙ
የሂጅራ ባንክ ኢንተርኔት ባንኪንግ በመጠቀም የተቀላጠፈ አገልግሎት ያግኙ የሂጅራ ባንክ ኢንተርኔት ባንኪንግ በመጠቀም የተቀላጠፈ አገልግሎት ያግኙ።የHijra Digital መተግበሪያ ከPlaystore ያውርዱ አልያም https://live.hijradigital.com/omni_web_portal_cert/#/omni ይጠቀሙ። ሂጅራ ባንክ ጉዞ ወደ ብሩህ ተስፋ! Interneet Baankiingii Baankii Hijraa Fayyadamuudhaan bu’aa bayii keessan salphisaa!Applikeeshinii ‘Hijra Digital’ Play Store irraa buusudhaan yookiin hijradigital.com fayyadamaa. Baankii Hijraa Imala gara Hegeree Ifnanaatti! Hel adeeg […]

February 2, 2023
የሂጅራ ዲጂታል ባንኪንግ ተጠቅመው ህይወትዎን ያዘምኑ!
የሂጅራ ዲጂታል ባንኪንግ ተጠቅመው ህይወትዎን ያዘምኑ! የሂጅራ ዲጂታል ባንኪንግ ተጠቅመው ህይወትዎን ያዘምኑ! ሂጅራ ባንክ ጉዞ ወደ ብሩህ ተስፋ! Miseensa Addunyaa Diijitaalaa ta’aa! Ammuma Bilbilaa.*827# USSD ይጠቀሙ! Imala gara ifnana Hegereetti!

February 2, 2023
ሂጅራ ባንክ ሐጅ ሀሰን ገመዳ ቅርንጫፍ የምርቃት ስነ ስርዓት
ሂጅራ ባንክ ሐጅ ሀሰን ገመዳ ቅርንጫፍ የምርቃት ስነ ስርዓት ሂጅራ ባንክ ሐጅ ሀሰን ገመዳ ቅርንጫፍ ሐጅ ሀሰን ገመዳ (የ130 ዓመት የዕድሜ ባለ ፀጋና ታላቅ ሼክ)፣ ዶ/ር ጄይላን ከዲር፣ ሼክ ሐጂ እብራሂም፣ ዶ/ር ከማል ሐጂ ገለቱ፣ አቶ ሙከሚል በድሩ (የሂጅራ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ)፣ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ (የሸሪዐ አማካሪ ቦርድ ሰብሳቢ)፣ ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ፣ ሼክ ጣሂር […]

February 2, 2023
የሂጅራ ባንክ የ6ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ
የሂጅራ ባንክ የ6ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ በአምባሳደር ሆቴል በዛሬው እለት ተካሄዷል Gamaaggama raawwii hojii Baankii Hijraa kan ji’oota jahaa Hoteela Ambasaaddaritti.

January 5, 2023
Hijra Bank six Months Performance Evaluation was conducted
Hijra Bank six Months Performance Evaluation was conducted Hijra Bank’s Board of Directors and Members of the Executive Committee has conducted Six Months Performance Evaluation at Liesak Resort, Bishoftu.Hijra Bank Journey to a Bright Future!