loader image
June 28, 2024
By admin

ሐረመይን የቁጠባ ሂሳብ በመጠቀም የዘንድሮውን የሐጅ ጉዞ ያደረጉ ደንበኞች

ባንካች በልዩነት ባቀረበው ሐረመይን የቁጠባ ሂሳብ በመጠቀም የዘንድሮውን የሐጅ ጉዞ ለሚያደርጉ ደንበኞቹ እና ሌሎች የሐጅ ተጓዦች የሽኝት ፕሮግራም አከናወነ።ባንካችን ለተጓዥ ደንበኞቹ እና ለመላው ሑጃጆች መልካም ጉዞ እየተመኘ አላህ ዘንድ ተቀባይነት ያለው ሐጅ እንዲሆንላችሁ ይመኛል። Baankiin keenya herrega qusannaa addaa Harameeyin fayyadamuun sirna Hajjii Baranaa raawwachuuf Maamiltoota qophaa’aniif imaltootta hajjii biroof bifa addaatiin sagantaa gaggeessaa taasiseera. […]

June 28, 2024
By admin

ሂጅራ ባንክ እና All Foundation በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ በሂጅራ ባንክ ዋና መ/ቤት ተፈራረሙ፡፡

ሂጅራ ባንክ እና All Foundation በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ በሂጅራ ባንክ ዋና መ/ቤት ተፈራረሙ፡፡ All Foundation ወጣት ተማሪዎችን የተሻለ የትምህርትና የስልጠና እድል እንዲያገኙ በማመቻቸት ላይ የተሰማራ ግብረ ሰናይ ተቋም ሲሆን ይህንኑ ተግባር በማስቀጠል በሚቅጥሉት 2 ወራት ከሀገራችን የተለያዩ ክፍሎች የተወጣጡ እድሜያቸው ከ18-30 ዓመት የሆኑ 1000 ወጣቶችን የስራ ላይ ስልጠና የሚያገኙበትን ’operation 1000 የተሰኘ መርሃግብር […]

June 28, 2024
By admin

ሂጅራ ባንክ በዛሬው ዕለት የማህበረሰቡን እምነት፣ እሴትና ባህል ማዕከል ያደረጉ የማህበራዊ ፋይናንስ አገልግሎቶችን ይፋ ማድረጉን ሲገልጽ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል፡፡

አገልግሎቶቹ ዘካት፣ ሰደቃ እና ወቅፍ የሚባሉ ሲሆን አገልግሎቶቹም በኢስላሚክ ኢኮኖሚክስ አረዳድ በማህበረሰቡ ዘንድ ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍልን በማስፈን፣ የተከማቸ ሃብትን ለተቸገሩ የማህበረሰብ ክፍሎች በማከፋፈል ህበረተሰቡ ዘንድ የኢኮኖሚ እኩልነት እንዲሰፍን እንዲሁም ድህነት እና ችግርን ለመቅረፍ እንዲያስችል በማሰብ መዘጋጀታቸውን የባንካችን ተ/ ፕሬዝዳንት አቶ ዳዊት ቀኖ ባደረጉት ንግግር ገልጸዋል፡፡ዘካት ከእስልምና እምነት ማዕዘናት አንዱ ሲሆን የእምነቱ ተከታዮች የሚያፈሩት ሀብት በአስተምርሆቱ […]